የቤቱን እቃ ሰባበረችዉ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 481

  • @mawaysh
    @mawaysh 4 дня назад +65

    ኮመታተሮች ተረጋጉ ተመካክረው ነው የሚሰሩት

  • @الاا-ذ3ه
    @الاا-ذ3ه 4 дня назад +39

    ማሻአላህ መጨረሻ አከባቢላይ አዛኑን የሠማ አሏሁ አክበር☝☝☝✅✅✅

  • @HanaHn-k1m
    @HanaHn-k1m 4 дня назад +109

    ቃልዬ ከዚ ትዳር ውጪ ለእንድ ሳፍ እደዚ ከሆኑ ከባድ ነው ይቅርብሽ

    • @Halimo-r6z
      @Halimo-r6z 4 дня назад +1

      አርይችደቆሮ😅😅😅አሳበዶት😅😅

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena 4 дня назад +6

      ድራማ መሆን አለበት

    • @Smrawet
      @Smrawet 4 дня назад +7

      ደረማ ነዉ እኮ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 4 дня назад +4

      አረ ድራማ ነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 4 дня назад +4

      ድራማ ነው ፋራ ሁላ

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 дня назад +15

    ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ❤❤🌿🌿🍀🌿

  • @aalMl-s5s
    @aalMl-s5s 4 дня назад +5

    ቃልዬ ክብርሺን ለምን አጠብቂም ሴት ልጂ ክብር ስጠብቅ ነው ክብርሺን ጠብቂ ይገባሻል

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 4 дня назад +7

    ቃልይ አይዞሽ አያልቅበት ሴታሴት ነው ማዘዝ ብቻ ነው ስሪው ቃልዬ ትግስት ይስጠሽ

  • @user-wp7if2mb2t
    @user-wp7if2mb2t 4 дня назад +6

    አያልቅበትም እናቱም በጣም አበዙት። ለመዘፍዘፊያ ይህን ያህል መቆጣት። ቃል ግዢላቸው እና ወደቤትሽ ተመለሺ። ተመልሰሽ አትምጪ

  • @ጋልራያ-ፈ7ኸ
    @ጋልራያ-ፈ7ኸ 4 дня назад +11

    አረ ኣያልቅበት ሞያ የላትም አላለም ቃልዬ ኮናት አንተ ድንጋይራስ😮❤😂

  • @LemLemSimeneh
    @LemLemSimeneh 4 дня назад +10

    ወይኔ ቃልዬ ተሰቃየሽ እኮ ወደ ቤትሽ ተመለሺ ❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 дня назад +7

    ቃልዬ ደስ ትላላችሁ መከባበር እባክሽ ተጋቡና ልጂ አቅፉችሁ ማዬት እንፈልጋለን ወደ እውነቱ መታችሁ🌹

  • @YoditYo-o1b
    @YoditYo-o1b 3 дня назад +2

    ቃል ብቻውን ያሳለፍሽበት ግዜ ይሻልሻል ይኤ
    ለምንም አይሆንም. ወደቤትሽ ተመለሽ ይኤ
    ገገበት ያልሰለጠነ ትንሽ እጅ ክብርን ጠብቄ

  • @MeMe-r8x
    @MeMe-r8x 4 дня назад +13

    ቃልዩ ከዚህ ቤት ውጭ ላድመዘፋዘፋ እጭ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BEZUYEAbera
    @BEZUYEAbera 4 дня назад +8

    ሁሌም ድንገት ነው የምትመጣው ብር የላትም ምላስ ብቻ

  • @ZubaSlk
    @ZubaSlk 4 дня назад +7

    ❤❤❤❤❤ ቃሊቲ እንዴት እንደምወድሽ እንዴት እንደምወደሽ አንቺ እና እንትና በጣም ደስ የምትሉ ናቸው ቃል በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ 5:44

  • @SaMi-p3f
    @SaMi-p3f 2 дня назад

    አረ ወይኔ ቃልዬ😂😂😂😂😂

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 дня назад +8

    ቃልዬ ትዳር ነው ወይስ እደ ነው ቃል አያልቅበት አይሆንሽም 😢😢😢😢ይቅርብሽ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 дня назад +7

    ቃልዬ ድራማ ካልሆነ እባክሽ እባክሽ ወደ ቤትሽ ተመለሺ ምንም የሚያምር ነገር አላየሁም

  • @sofayYouTube
    @sofayYouTube 4 дня назад +7

    የምርቃልየ እደትእዳዛዘነችኝ ወደቤትሽተመለሽመዘርከባድናቸው😢😢

  • @HawaHawaaa-g9p
    @HawaHawaaa-g9p 4 дня назад +6

    የምር እንደዛሬ አሳዝናኚ አታውቅም ቃልዬ የኔ ሚስኪን ወደ ቤትሸ ተመለሽ ❤❤❤❤

  • @Waaqayyo_arjaadha
    @Waaqayyo_arjaadha 4 дня назад +3

    ልጁ አረቦችን መሰለኝ ዛሬስ😅
    ምን አይነት ጉቶ ነገር ነው በጌታ😕

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 4 дня назад +29

    አረ ቃል ወደቤትሽ ተመለሽ ማሬን ምን ጉድ ናቸው ቱ😂😂😂😂

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 дня назад

      ክክክክክክ ይመቺሽ🎉🎉🎉❤

    • @ኢትጵያሀገሬ
      @ኢትጵያሀገሬ 4 дня назад +2

      አይ እኔ እኮ ግርም የሚለኝ የመዳም ቅመሞች እኔን ጭምር ማለት ነው 😂😂😂 እኛው አጋቢ እኛው እፋች ጉድ 😂😂😂😂😅😅

    • @ኢትጵያሀገሬ
      @ኢትጵያሀገሬ 4 дня назад

      እነሱም በግ ናቸው እኛ የምንለውን ይሰማሉ 😂😂😂

    • @የኮሬብ1234
      @የኮሬብ1234 4 дня назад

      ​@😂😂😂😂ኢትጵያሀገሬ

    • @sabai12167
      @sabai12167 4 дня назад

      ​@@ኢትጵያሀገሬ እኮ ኣይገርምሽም😂😂😂😂

  • @GenetWende-p5m
    @GenetWende-p5m 3 дня назад

    ቃልዬ ቀውስ አምስት😂😂😂😂ስታሳዝን ግን ቃል አሳዘነችኝ ከባድ ቅጣት አያልቅበት ግን ሀይለኛ ነው ቃል እኮ እብደቷ ቅዥቅዥ ማለቷ ነው እንጂ ምርጥ ናት እየመታት ሊያኖራት ነው እንዴ

  • @SonySony-e7o
    @SonySony-e7o 4 дня назад +13

    ተዝቤት ትዉጣ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 дня назад +14

    ኣረ ምንድነው ድራማ ነው ትዳር ጏበዝ ቃልየ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ካሁን በሀላ ተረጋግታችሁ ኑሩ ወደ ቤትሽ ተመለሱ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 4 дня назад +15

    ማነው እዴኔ ሙአዚኑን የሰማና የተመሰጠው መሺአላህ❤❤❤❤

  • @nardi.tube.subscribed9419
    @nardi.tube.subscribed9419 4 дня назад

    አሁን አሳዛኝ አሁን አሳዘንሽኝ አሁን በጣም አዘንኩልሽ የኔ ውድ የኔ ጉዳይ ይዞ ያገኘሽው በጀበና ዘመናዊነት

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 4 дня назад

    ቃልዬ አይዞሽ😢😢😢

  • @SelamYadate
    @SelamYadate 4 дня назад +5

    Endet neshilg kali malishilg hode😢😢❤❤❤❤Alamiye dana nati 🙏🙏🙏

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 4 дня назад

    ቃልዬ እባክሽ ወደቤትሽ ተመለሽ አይገባሽም ከሱ የተሻለ ታገኛለሽ

  • @tigistlakew1519
    @tigistlakew1519 4 дня назад +3

    ኧረ ቃልየ ወደ ቤትሽ ሂጂ ባታገቢስ እንዴ

  • @serakantenhe3037
    @serakantenhe3037 2 дня назад

    ቃልዬ ይህንን ሰዉ ተይዉ በማርያም

  • @KukuKasa-zf7yy
    @KukuKasa-zf7yy 4 дня назад +1

    Wone balacho 🤣🤣🤣🤣🤣wola kano 🤣🤣🤣🙏አይዞሺ ቃልዬ ይያፋል 💔💔💖💖💖💖ጃግና ነሺ ታገሹ

  • @Martha71
    @Martha71 4 дня назад

    😂😂😂😂 አያልቄ ከቤትህ ትንሽ አስቀምጠህ ሾር አርጋት እየተሻሻለች ነው እሜዬም ምከርዋት ወሽመጥ የሚቆርጥ ንግግሩአን እንድታቆም !!! ለእማዬ እድሜና ጤና ❤❤❤

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs 4 дня назад +1

    ኧረ ይቅርብሺ ቃልይ እንዴ ጉድ😮😮😮

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y День назад

    በርቱ ውዶች ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 4 дня назад

    በርች ቃልየ 😂😂😂

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 4 дня назад

    ዎው ቃልዩ ጉበዝ ናት አትክልት ስኮተኩት አልቅበት በቃ ሙዲር ሆነ😂😂

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 4 дня назад +1

    አረ አሁንስ ቃልዬ አሳዘነችኝ😥ጓሮ ፈርታ የተቀመጠችው ነገርስ አያልቅበት ከዚ በኋላ ተንከባከባት እሺ በቃት ቅጣቱ😊

  • @natalisside2406
    @natalisside2406 4 дня назад

    አይ ቃል ❤❤ እማይ❤❤ እያልክበት❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 4 дня назад +4

    ❤❤❤❤ትግስቱን ይስጥሺ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ምርጥ አይዲያ ነው በርቱ

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 2 дня назад

    ዛሬስ አልተሣደበችም ቃል ተብየዋ

  • @senayetgebrehiwot3090
    @senayetgebrehiwot3090 4 дня назад

    ቃል የቅርብሸ ክብርሽን ጠብቂ እጭ

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 4 дня назад +2

    ምርጥ ቅጣት ነዉ በርቺ😂😂😅

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 4 дня назад +3

    ሲጀመር የቆየ ነው መሰበሩ😂😂😂😂አይ ድራማ

  • @SofiaSofia-t3i
    @SofiaSofia-t3i 3 дня назад

    ወላሂአሳዛነችኝ ቃልየየ😢😢😢

  • @Ksjahsh
    @Ksjahsh 4 дня назад +4

    የአላሀን ቃል ሲለሰመዉ ሊኮሚቲ ቢዬነዉ 🎉🎉

  • @Manjur-i5e
    @Manjur-i5e 3 дня назад

    ጀግና ሴት❤❤❤❤❤

  • @HabshiEthiopia-xd7gg
    @HabshiEthiopia-xd7gg 4 дня назад +5

    እኔ ቃልዬ ደስስ ነው የምትይኝ ወላሂ😅😅

  • @MERM-o9w
    @MERM-o9w 4 дня назад +2

    ማሻአላህ አዛኑን የሠማ❤❤❤

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou 3 дня назад

    ቃልየ ደሩም የተስበርው መዘፍዘፍው ቃል እኔሹክ ልበልሽ😂😂😂😂😂😂😂😝

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 дня назад +2

    የግቢዉ ስፋት መንግሥት ያላየዉን ለምን ታሳያላችሁ ሆሆሆሆሆ ጎመን በጤና 😅😅😅

  • @ShambalShambal-f9h
    @ShambalShambal-f9h 2 дня назад

    አማዬ ፊልሙለይተቀላቅለዋል ፍቅረኛዎትን ያሥተዋዉቁ

  • @MsJamilaa
    @MsJamilaa 4 дня назад +1

    ወይኔ ኮሚቱች ድረማ አተቁም እረ ተገረጋጉ ተመካክረውነው😂😂😂😂

  • @Botros-f5m
    @Botros-f5m 3 дня назад

    ደስ ይላል እማማም የድራማው አክተር ሆነዋል

  • @SisaySnke
    @SisaySnke 4 дня назад

    ተመለሺ😢😢😢 ቃል

  • @susuAhmad-t8s
    @susuAhmad-t8s 2 дня назад

    ኮሜቱቺ ቺግር አለባቺሁ እናቲቱላይ ማይኩ አይታዪቺሁም እድ😂😂😂

  • @عبدالرحمنصالح-ح7ظ5ع

    ቃልአይዞሽ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @احمدإسحق-ل6ظ
    @احمدإسحق-ل6ظ 4 дня назад +3

    ቃልዬ ቆመሽ ብትቀሪ ይሻላል ምነው ይሄ ልጅ ብትጋቡም አቃጥሎ ይደፋሻል አሁን ድኗል ሂጂ ወደቤትሽ

  • @ሀብታምጎብዬ
    @ሀብታምጎብዬ 4 дня назад

    ቃልዬ ቅጣትሽ ነው በርች

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 дня назад +4

    አዲስ ድራማ😂😂😂😂😂

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 3 дня назад

    God bless you all .

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 4 дня назад

    ቃልዬ ለምን ትሰብራለቾ እኔ አላምንም

  • @beza390
    @beza390 4 дня назад

    ማዘር ግን የዱሮ አራዳ ኖት😂😂 ቃል እያሉ ሶፊ ስር አልፍለጉም❤❤❤

  • @FatiAhmed-z6j
    @FatiAhmed-z6j 4 дня назад

    ቃልዬ ምናለ እቤትሽን ሄደሽ ተከብረሽ ብትኖሪ ይቅርታ ጠየቅሽ አይደል በቃ አለቀ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 4 дня назад +1

    ማነው ግን እደእኔ ዘና የሚለው ወይ ቃል😂😂😂😂😂አልቅበት ግን የደና ቅምጠል ነው

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 4 дня назад +1

    እር አሳበዷት እችን ሴትዬ😂😂😂😂😂

  • @TypicalClippers
    @TypicalClippers 2 дня назад

    ተከታይ ቆንጆ ፊልም ብቻ ትመቹኝአላቹኝአላሁ ❤❤❤❤

  • @HabasiZinnad
    @HabasiZinnad 4 дня назад +1

    አይ ቃል አብሺሪ😂😂😂😂😂

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 2 дня назад

    ይሰበራ ምንድነዉ ጓ ሚልባት አቦ ከዚህ ትዳር ትዉጣ ምኑ ችጋራም ነዉ ወላ እራሱ ለሚናገራት ቃላት እራሱ በጣም ይደብራል ማዘር ደግሞ እንዲ መሆን የለባቸዉም 😏😏

  • @Rsemira
    @Rsemira 2 дня назад

    Kal betam tafekrewalech ❤

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 4 дня назад

    ቃል ወደቤትሺ ሂጂ 😂😂😂😂😂😂

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 4 дня назад

    አበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል 😂😂😂😂😂😂

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ

    በሥላሴ ስም ለጉማ እረ ሰልክ ቁጥር ካላቸው ለእኔ ላኩሊን በመቶ ዶላር አንድ ሺ ጊማ ትገዛለህ ጭራሽ ወደ ግብርና😅😅😅😅😅😅

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 4 дня назад

    ቃልዬ ወደቤትሽ ሂጂ ምንቦጣሽ እንዲ ያለ ህይወት ይቅርብሽ

  • @ከዲርግሬስ
    @ከዲርግሬስ 4 дня назад +1

    አረ ቃል ወደቤትሽ ቨተመለሽ ለጎመ መዘፍዘፊያ እዲሀ፣ህ ያረኋታለ፣ል ሀ🎉🎉

  • @TaubaMohmad
    @TaubaMohmad 4 дня назад

    ቃልየ ከይህ ቤትዉጫ😢😢😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 4 дня назад

    ጌታሆይ እድህ ያለች አማት እና ባል ባፍጫ ይውጣ 😂😂😂

  • @ZinetM-k4f
    @ZinetM-k4f 3 дня назад

    ዲራማ ነው😂😂እንጂየእውነትአይመስልም

  • @zgzgg-ut2py
    @zgzgg-ut2py 4 дня назад

    ቃል ዉጪከዚህቤት የምንጉድናቸዉ ያጪ😢😢😢😢😢

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 4 дня назад

    ቃልዬዬዬዬ😊😊😊😊❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @NeimaMohammed-p5n
    @NeimaMohammed-p5n 3 дня назад +1

    አዛኑንየሰማብቻ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 4 дня назад

    ቃልዬ ከዚህ ቤት ምን እየሰራሽ ነው ከዚህ ቤት ውጭ 😂

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Woooow🎉🎉

  • @WhJ-em5du
    @WhJ-em5du День назад

    ማዘር ባለጌ ነወት ከነልጀዎ ጭምር እቤተወ እግዳ አያከብሩም😂😂

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 День назад

    ምርጥ ዲራማ

  • @MeryeM-js1us
    @MeryeM-js1us 3 дня назад

    በርቱ❤❤❤

  • @FffcgfcingFdfcxfding
    @FffcgfcingFdfcxfding 4 дня назад

    ቃል ትተሻቸው ሂጅ

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 4 дня назад

    ቃልየ ትተሽ ወደ ቤትሽ ግቢ ዉዴ 🥹

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 3 дня назад

    ቃል ድራማ የምትስራ ነው የምትመስለው

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 4 дня назад +1

    አያቅበት ብሩን የት አድርገህ ነው ቤቱን አልሰራ ኢትይብ ይከፍል አል 🤔🤔🤔

  • @f.t8710
    @f.t8710 4 дня назад

    ቃል ይሄ ትዳር ይቕርብሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ። አያልቅበት ለቃል ልታሳብዳት ነውንዴ ወይ ጉድድድድድድ

  • @MaremaMahamad
    @MaremaMahamad 4 дня назад +1

    abishir.qaliye.hiji.achi😢😢😢❤

  • @jfgmhi
    @jfgmhi 3 дня назад +1

    ድራማ ነው

  • @Rabia-g3y
    @Rabia-g3y 2 дня назад

    መዘፊዘፋው ከተሰበር ቆዩቷል እኮ😊😂😂😂

  • @shafekshafek9781
    @shafekshafek9781 4 дня назад +1

    😢😢😢😢😢Qaliyee

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 2 дня назад

    ቆሎዬ እግርሽ ስር እባቡን ተጠምልሎ ሳታይው ለጥቂት አመለጥሽ

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 3 дня назад

    😅ጥጋብሽ ግርድና አስገባሽ ተዳር ዉጪ ከወደደሽ ቤትሽ ተመልሰሽ ሽማግሌ ልኮ ጥሎሽ ያግባሽ ድራማ ከሆነ በርቼ በጣም ነዉየምታስጠሉት

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 4 дня назад +1

    ወይ ቃል ሙያ የላትም አላለም

  • @TeberhAbraham
    @TeberhAbraham 4 дня назад +2

    ስነሰርአት ይኑርህ ግዴታ የለባትም ባለጌ ነህ ወዳ ነዉ የምትገዛልህ ስነስርአት ይኑርህ ባለጌ ነህ